Mission

የእግዚአብሔር መንግሥት በቨርጂኒያ እና በሌሎች አካባቢ ላሉ ህዝቦች ተስፋፍቶ የኢየሱስ ደቀመዛሙርት ሆነው ማየት።

To see God's kingdom spread among the people in Virginia and surrounding areas, and to see them become disciples of Jesus.

Vision

የእግዚአብሔርን መንግሥት በመስበክ ፣ በመመስከርና በማስተማር የኢየሱስ ተከታዮችን እና ደቀመዛሙርቶችን ማፍራት።

Through preaching, witnessing, and teaching, to raise followers and disciples of Jesus.